
ስለ ካርትሪጅ መታወቅ ያለባቸው ጉዳዮች
ባደረግነው አሰሳ መሠረት የተባዙ (የሚሞሉ) እንዲሁም የተጭበረበሩ የማተሚያ ካርትሪጆች ለብዙ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ላልሆኑ ድርጅቶች ራስ ምታት ናቸው። መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በኢትዮጵያ የሚመረቱት ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ከ HP,CANON,BROTHER, KYOCERA ማተሚያዎች ፣ ኮፒ እና ፋክስ ጋር ተስማሚ የሆኑትን የናኖ ፕሪንት ካትርሪጆች አሁን ለገበያ እንደቀረቡ ቢያውቁ ደስታቸው ነው። በጥራት ፍተሻ ወቅት ምንም ዓይነት ጉድለት እንዳልተገኘባቸው…