ስለ ካርትሪጅ መታወቅ ያለባቸው ጉዳዮች

ስለ ካርትሪጅ መታወቅ ያለባቸው ጉዳዮች
ባደረግነው አሰሳ መሠረት የተባዙ (የሚሞሉ) እንዲሁም የተጭበረበሩ የማተሚያ ካርትሪጆች ለብዙ መንግስታዊ እና
መንግስታዊ ላልሆኑ ድርጅቶች ራስ ምታት ናቸው። መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በኢትዮጵያ
የሚመረቱት ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ከ HP,CANON,BROTHER, KYOCERA ማተሚያዎች ፣ ኮፒ እና ፋክስ
ጋር ተስማሚ የሆኑትን የናኖ ፕሪንት ካትርሪጆች አሁን ለገበያ እንደቀረቡ ቢያውቁ ደስታቸው ነው። በጥራት ፍተሻ ወቅት
ምንም ዓይነት ጉድለት እንዳልተገኘባቸው ስንገልፅ በደስታ ነው።
የቀለም ካትርሪጆች ጉድለት ሊኖርባቸው የሚችልባቸው ጥቂት ምክንያቶች: –
በአብዛኛው የተለመደው ዓይነት ጉድለት እና ከፍተኛው የብልሽት ድርሻውን የሚወስደው አለአግባብ በተሞላ የቀለም
ካርትሬጆች ነው። በተለይም ብድጋሚ የሚሞላ የቀለም ካርትሬጅ 40 በመቶ ለሚሆነው ብልሽት ምክንያት ነው። ይህ
በውድ የገዙትን ማተሚያ ማሽን በከፍተኛ ሁኔታ ሊያበላሸው ይችላል። በናኖ የሚቀርቡት የናኖ ቶነሮች ከ ዩ.ኤስ.ኤ
የሚመጡ ቶነር ፓውደር በመሆኑ በድጋሚ ከሚሞሉ የቶነር ካርትሪጆች በመራቅ ምርጥ ጥራት ያላቸውን የኢትዮጵያ ናኖ
ቶነሮችን እንዲጠቀሙ እንመክርዎታለን።