ተደጋግመው የሚጠየቁ ጥያቄዎች (ተየጥ)
መልቲ ፈንክሽን ፕሪንተር ምንድን ነው? መልቲ ፈንክሽን ፕሪንተር (አንዳንድ ጊዜ ኤምኤፍፒ ተብሎ ይጠራል) ፎቶ ኮፒን፣ ስካነርን እና ፋክስ ማሺንን እንዲሁም ማተሚያን በአንድ ራሱን ችሎ የሚቆም ወይም ጠረጴዛ ላይ የሚቀመጥ መሳርያ በአንድ ላይ አድርጎ የሚይዝ ማሺን ነው። እነዚህ ሁሉንም የህትመት ፍላጎትዎን በአንድ ቦታ እንዲያገኙ የሚጥሩ ቦታን እና ሃይልን የሚቆጥቡ ማሺኖች ናቸው። ስታንድ አሎን(ለአንድ ተግባር የተወሰነ) የፎቶኮፒ/ማባዣ…