የሕትመት ጥራት መላ መፈለጊያ መመሪያ

የሕትመት ጥራት መላ መፈለጊያ መመሪያ

የመደብ መቆራረጥ


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


የመደብ መቆራረጥ የፊውዝ መገጣጠሚያው ችግር ሲገጥመው ፊውዙ መሆኑን ለማረጋገጥ ግማሽ ድረስ በማተም ይሞክሩ
የመደብ መቆራረጥ ቀለም አስተላላፊው ቆሽሿል ወይም አልቋል። ያለቀ ቀለም አስተላላፊ በተዛባ የባያዝ ቮልቴጅ ምክንያት የመደብ መቆራረጥ ሊፈጥር ይችላል። የቀለም አስተላላፊውን ይቀይሩ።
የመደብ መቆራረጥ ቶነር ቀለሙ ችግር አለበት አዲስ ቶነር ቀለም ይቀይሩ

ጥቋቁር መስመሮች (ትይዩ መስመር ወይም የተጠጋጉ ትይዩ መስመሮች)


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


ጥቋቁር መስመሮች–(ትይዩ መስመር ወይም የተጠጋጉ ትይዩ መስመሮች) መስመሮቹ በገፁ ሙሉ የሚደጋገሙበት ሁኔታ ተመሳሳይ ከሆነ ይህ የድግግሞሽ ጉድለት ነው። የመስመሮቹን ምንጭ ለመለካት እና ለማወቅ የጥገና መመሪያው ላይ የሪፒቲቲቭ ዲፌክት ሩለሩን ይመልከቱ።

የጠቆረ ገፅ


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


የጠቆረ ገፅ ቶነር ቀለሙ ችግር አለበት አዲስ ቶነር ቀለም ይቀይሩ
የጠቆረ ገፅ የከፍተኛ ኤሌትሪክ ሃይል አስተላላፊ መስመሩ ችግር አለበት (ትክክለኛውን ኔጌቲቭ ኤሌትሪክ መጠን እያስተላለፈ አይደለም) የከፍተኛ ኤሌትሪክ ሃይል አስተላላፊውን ፒሲኤ (PCA) ይቀይሩ
የጠቆረ ገፅ ዲሲ ኮንትለር ፒሲኤው (PCA) ችግር አለበት። ዲሲ ኮንትሮለሩ ሌዘር መብራቱን በተደጋጋሚ የሚያበራው ከሆነ የፎቶሴንሲቲቭ ታምቡሩ ጠቅላላ ክፍል በመደበላለቁ ሙሉ ለሙሉ ጥቁር ገፅ እንዲወጣ ያደርጋል። ዲሲ ኮንተሮለር ፒሲኤውን (PCA) ይቀይሩ

ባዶ ገፆች፣ ሁሉም ገፆች


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


ባዶ ገፅ-ሁሉም ገፆች ለማተም የሚያገለግለው ቀለም የለም የማተሚያ ቀለሙን ማሸጊያ ይላጡ አስፈላጊ ከሆነም የማተሚያ ቀለሙን ይቀይሩ
ባዶ ገፅ-ሁሉም ገፆች የተበላሸ የሌዘር መዝጊያ (laser shutter) ኢሜጂንግ ታሙቡሩ ላይ ምስል መኖሩን ለማየት የግማሽ ማተም ሙከራ ያድርጉ። ታምቡሩ ላይ ምስል ከሌለ የማተሚያ ቀለሙን በሚያስገቡበት ወቅት የሌዘር መዝጊያው በትክል እየሰራ መሆኑን ይፈትሹ።
ባዶ ገፅ-ሁሉም ገፆች የቀለም አስተላላፊቮልቴጅ የለም ኢሜጂንግ ታሙቡሩ ላይ ምስል መኖሩን ለማየት የግማሽ ማተም ሙከራ ያድርጉ። ታምቡሩ ላይ ምስል ካለ የቀለም አስላላፊው መገጠሙን ይፈትሹ። የቀለም አስተላላፊ ቮልቴጁ ከሌለ ቀለም ከታምቡሩ ክፍል ወደ ማተሚያው ቦታ ሊሳብ አይችልም። አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ቀለም አስተላላፊውን ይቀይሩ።
ባዶ ገፅ-ሁሉም ገፆች ዴቨሎፒንግ ባያስ የለም ኢሜጂንግ ታሙቡሩ ላይ ምስል መኖሩን ለማየት የግማሽ ማተም ሙከራ ያድርጉ። ታምቡሩ ላይ ምስል ከሌለ የከፍተኛ ቮልቴጅ ሃይል ማተላለፊያ መስመር ቦታዎችን ያፅዱ። ያለ ዴቨሎፒንግ ባያስ ቻርጅ ቀለም ወደ ታምቡሩ ሊሳብ አይችልም። አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ የሞተር መቆጣጠሪያ ቦርዱን ይቀይሩ።
ባዶ ገፅ-ሁሉም ገፆች ችግር ያለበት የሌዘር ስካነር ገመድ ኢሜጂንግ ታሙቡሩ ላይ ምስል መኖሩን ለማየት የግማሽ ማተም ሙከራ ያድርጉ።ታምቡሩ ላይ ምስል ከሌለ በሌዘር/ስካነር እና በሞተር መቆጣጠርያ ቦርዱ መካከል መጠኑ ዝቅተኛ የሆነ ግንኙነት ካለ የሌዘሩ ውጤት ላይ ተፅእኖ ይኖረዋል ተብሎ ይታሰባል። አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ የሌዘር/ስካነር መግጠሚያውን ይቀይሩ።

ባዶ ገፆች፣ አልፎ አልፎ


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


ባዶ ገፅ-አልፎ አልፎ የሚከሰት በርካታ ወረቀቶች በአንድ ላይ ሲገቡ ወረቀቶች ለመለያየት አስቸጋሪ ሲሆኑ ማተሚያው ሁለት እና ከዚያ በላይ ወረቀቶች እያስገባ ሊሆን ይችላል።ወረቀቶቹ ለመነጣጠል እንዲመቹ ለማድረግ ማተሚያው ውስጥ ከማስገባትዎ በፊት ትንሽ አጠፍ መለስ ያድርጓቸው።
ባዶ ገፅ-አልፎ አልፎ የሚከሰት የሶፍትዌር አገጣጠም፣ የኔትዎርክ አዘረጋግ የማተሚያውን ድራይቨር በድጋሚ ይግጠሙ። የወረቀት ስፋቱን በሶፍትዌሩ ሴቲንግ ውስጥ በመግባት ያረጋግጡ። ከባዶ ገፅ ህትመት ጋር የተያያዘ የትኛውንም የሶፍትዌር/የኔትዎርክ ሴቲንግ ይፈትሹ።
ባዶ ገፅ-አልፎ አልፎ የሚከሰት በአግባቡ የማይሰራ የወረቀት ማስተላለፍያ ቦታ ወረቀት ማስተላለፊያ ውስጥ ያለው ውህድ በተዛባ ሁኔታ መርጨት የቀለም አስተላላፊው ያለማቋረጥ ተጨማሪ እሽክርክሪት እንዲያደርግ ይዳርጋል። ይህ ባዶ ገፅ እንዲከሰት ያደርጋል። የወረቀት ማስተላለፊያ ውስጥ ያለውን ውህድ ይቀይሩ ወይም ይጠግኑ።

ባዶ ቦታዎች


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


ባዶ ቦታዎች ችግር ያለበት የማተሚያ ቀለም የማተሚያ ቀለሙን ይቀይሩ
ባዶ ቦታዎች የቆሸሹ የሌዘር ስካነር መስታወቶች የሌዘር ስካነር መስታወቶችን ያፅዱ። በተወሰኑ ሞዴሎች ላይ የተሻለ አሰራር ያለው በመሆኑ የሌዘር ስካነር መግጠሚያውን ለማግኘት እንዲረዳዎ የሰርቪስ ማንዋል መመሪያዎችን ይመልከቱ።
ባዶ ቦታዎች የተበከለ ወይም የተበላሸ የቀለም Rየቀለም አስተላላፊውን ይቀይሩ

አረፋ መሰል ህትመት


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


አረፋ መሰል ህትመት ጉድለት ያለበት ከፍተኛ የሃይል ቮልቴጅ አቅርቦት ከፍተኛውን የሃይል ቮለቴጅ አቅርቦት ይቀይሩ
አረፋ መሰል ህትመት የማተሚያ ቀለም ውስጥ የሚገኘው የፎቶ ሴንሲቲቭ ታምቡር ግራውንድ አልሆነም የከፍተኛ ቮልቴጅ ሃይል አቅርቦቱ መሰካቱን እና እና የኤች ፒ ቪ ኤስ ግራውንድ ከማተሚያ ቀለሙ ጋር ግንኙነት እንዳለው ይፈትሹ። የማተሚያ ቀለሙ በአግባቡ መቀመጡን ያረጋግጡ። የማተሚያ ቀለሙን ይቀይሩ።
አረፋ መሰል ህትመት ወረቀቱ መስፈርትቱን ያሟላ አይደለም-የእርጥበት መጠኑ፣ምቹነቱ ወይም ሰርፌስ ፊኒሹ ከፎቶግራፊክ ሂደቱ ጋር ተጣጥሞ ላይሰራ ይችላል። የተለየ የወረቀት ዓይነት ይሞክሩ
አረፋ መሰል ህትመት ጉድለት ያለበት የማተሚያ ቀለም ካርተሬጅ የማተሚያ ቀለም ካርተሬጁን ይቀይሩ

የታመቀ ህትመት


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


የታመቀ ህትመት ድርይቭ ጊር ተሰብሯል ወይም አልቋል የጥርስ መገጣጠሚያውን ይመርምሩ እና ይቀይሩ
የታመቀ ህትመት የህትመት ቀለሙ ጫፎች በጣም ጠብቀዋል የማተሚያ ቀለሙን ይቀይሩ

የጀርባ መበላሸት


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


የጀርባ መበላሸት ማተሚያው ውስጥ ያለ ህትመት 1. ችግሩ በራሱ ይጠፋ እንደሆነ ለማየት በትንሹ 10 ገፆችን ያትሙ.

2. የማፅጃ ገፅ ያትሙ (የተጠቃሚ መመሪያውን/የሰርቪስ ማምዋሉን ይከተሉ)

3. የተበከለውን ቦታ በመለየት ያፅዱ ወይም የተሻለ አማራጭ ለተበከለው አካል ቅያሪ የሚገኝ ከሆነ ይቀይሩት።
are orderable.

4. ብክለቱ ከቀጠለ የማተሚያ ቀለሙ ፍሳሽ ካለው ፍተሻ ያድርጉ። የማተሚያ ቀለም ካርትሬጁን ይቀይሩ።

የጀርባ መበላሸት የሚታተምበት ቁስ የማተሚያውን መስፈርቶቸች አያሟላም ወይም በአግባቡ አልተቀመጠም። 1. ጥቂት ተጨማሪ ገፆችን ያትሙ እና ችግሩ በራሱ ከተስተካከለ ይመልከቱ።

2. በትሪው ላይ ያለውን የማተሚያ ወረቀት/ሌላ ቁስ ይገልብጡት። በተጨማሪም 180 ዲግሪ ያሽከርክሩት።

3. የማተሚያ ወረቀቱ የኤችፒን መስፈርቶች የማሟላ ከሆነ ወረቀቱን በመቀየር ለደንበኛው የሚመከረውን ወረቀት እንዲጠቀም ከመከሩ በኋላ በአግባቡ ያስቀምጡ።

መጨማደድ


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


መጨማደድ ወረቀቱ በትክክል አልተቀመጠም ማተሚያ ወረቀቱ ትሪው ላይ በአግባቡ መቀመጡን እና ትሪው ላይ ያሉት መሳርያዎች ወረቀቱን በልክ ለመያዝ እንዲያስችሉ ተደርገው መስተካከላቸውን ያረጋግጡ።.
መጨማደድ ችግሩንን ለይቶ የተጎዳውን አካል ለመነጠል የግማሽ ማተም ሙከራ ያድርጉ።. ችግር ያለበትን አካል ይቀይሩ። የተንሸራተተ የወረቀት መሳቢያ፣ የወረቀት መመገቢያ ፣ የወረቀት ማንሸታተቻ ፊውዘር ይህ ሊፈጠርባቸው የሚችሉ ሁኔታዎች ናቸው።

መጠቅለል


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


መጠቅለል የማተሚያ ወረቀቱ የማተሚያ ማሽኑን መስፈርት አያሟላም ወይም በአግባቡ አልተቀመጠም። 1. ጥቂት ተጨማሪ ገፆችን ያትሙ እና ችግሩ በራሱ ከተስተካከለ ይመልከቱ።

2. በትሪው ላይ ያለውን የማተሚያ ወረቀት/ሌላ ቁስ ይገልብጡት። በተጨማሪም 180 ዲግሪ ያሽከርክሩት።

3. የማተሚያ ወረቀቱ የኤችፒን መስፈርቶች፣ ወረቀቱን ይቀይሩ።

መጠቅለል ለማተሚያ ወረቀቱ ዓይነት የማይሆን ፊውዘር መቆጣትሪያ ፓነል በሚገኘው የወረቀት የወረቀት እጀታ ሜኒው የፊውዘር ሞዱን ቅንብር ይቀይሩ ወይም ከማተሚያ መሽኑ አንቀሳቃሽ ላይ ሌላ ዓይነት ወረቀት ይምረጡ
መጠቅለል የተሳሳተ የውጤት ቢን ወደ ሌላ የውጤት ቢን ያትሙ (የላይኛው ወይም የኋለኛው ቢን)

የተዛባ ምስል


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


የተዛባ ምስል የተበላሸ የሞተር መቆጣጠርያ ቦርድ የሞተር መቆጣጠርያ ቦርዱን ይቀይሩ
የተዛባ ምስል የተበላሸ ሌዘር ስካነር ሌዘር ስካነር ይቀይሩ
የተዛባ ምስል የሞተር መቆጣጠርያ ቦርዱ ላይ የሚሰኩ ገመዶች መላላት የሞተር መቆጣጠርያ ቦርዱ ላይ የሚሰኩትን ገመዶች ይቀይሩ
የተዛባ ምስል የማተሚያ ወረቀቱ የማተሚያ ማሽኑን መስፈርት አያሟላም ወይም በአግባቡ አልተቀመጠም። 1. ጥቂት ተጨማሪ ገፆችን ያትሙ እና ችግሩ በራሱ ከተስተካከለ ይመልከቱ።

2. በትሪው ላይ ያለውን የማተሚያ ወረቀት/ሌላ ቁስ ይገልብጡት። በተጨማሪም 180 ዲግሪ ያሽከርክሩት።

3. የማተሚያ ወረቀቱ የኤችፒን መስፈርቶች የማሟላ ከሆነ ወረቀቱን በመቀየር ለደንበኛው የሚመከረውን ወረቀት እንዲጠቀም ከመከሩ በኋላ በአግባቡ ያስቀምጡ።

የሌዘር ማተሚያ የህትመት እንከኖች- ጠፍ ቁምፊ


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


ጠፍ ቁምፊ ጉድለት ያለበት የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ ወይም የተሳሳተ የማተሚያ ቀለም እፍጋት የማተሚያ ቀለም ካርትሬጁን ወይም የተሳሳተ የማተሚያ ቀለም ቅንብሩን ይቀይሩ።
ጠፍ ቁምፊ ፊውዘር ውስጥ ጉድለት ያለበት የላይኘው ፊውዘር ሮለር ፊውዘሩን ይቀይሩ
ጠፍ ቁምፊ የዲሲ ተቆጣጣሪው ጉድለት አለበት (ዝቅተኛ መሰረታዊ ቮልቴጅ) የዲሲ መቆጣጠርያውን ይቀይሩ
ጠፍ ቁምፊ የከፍተኛ ቮልቴጅ ሃይል አስተላላፊው ጉድለት አለበት የከፍተኛ ቮልቴጅ ሃይል አስተላላፊውን ይቀይሩ
ጠፍ ቁምፊ የወረቀት አስተላላፊው ጉድለት አለበት የወረቀት አስተላላፊውን ይቀይሩ

አረፋ መሰል ያለው የደበዘዘ ህትመት


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


አረፋ መሰል ያለው የደበዘዘ ሕትመት የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ ታምቡሩ በአግባቡ አልጠበቀም ያለምንም የኤሌክትሪክ መንገድ ታምቡሩ ሊያራግፍ አይችልም። ታምቡሩ ውስጥ ያለው ነጌቲቭ ቻርጅ ቀለሙን አጥፍቶ አረፋ መሰል ነገር ያለው ነጭ ገፅ ያወጣል።

1. የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ ይቀይሩ።

2. የታምቡሩን ግራውንድ ስፕሪንግ ፈትሸው አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ እንደገና ያያይዘዙት።

3. የሞተር መቆጣጠርያ ቦርድ ይቀይሩ

ደብዛዛ ሕትመት


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


ደብዛዛ ሕትመት የቀለም አቅርቦቱ አነስተኛ ነው፣ ጎድሏል ቀለም እንዲዳረስ ካርትሬጁን በጥንቃቄ ይነቅንቁት ወይም ካርትሬጅ ይቀይሩ
ደብዛዛ ሕትመት ወረቀት አስተላላፊው ችግር አለበት ወይንም በአግባቡአልተገጠመም። ወረቀት አስተላላፊው የማስተላለፍ ብቃቱን ካጣ ቀለም በአግባቡ ከታምቡር ስቦ ለወረቀት ማድረስ አይችልም። ወረቀት አስተላላፊው በአግባቡ መገጠሙን ወይም ግንኙነት እንዳለው ይፈትሹ። አስተላላፊው የተበላሸ ከሆነ ይቀይሩ።
ደብዛዛ ሕትመት የሌዘር መስታወቱ ቆሽሿል ወይም መዝጊያው አይሰራም የስካነር መስታወቱን ያፅዱ። የሌዘር/ስካነር መዝጊያው በአግባቡ እየሰራ መሆኑን ይፈትሹ። ጉድለት ያለበት ከሆነ ሌዘር/ስካነር መግጠሚያውን ይቀይሩ።.
ደብዛዛ ሕትመት የሕትመቱ እፍጋት አገጣጠም ስህተት አለው ጠቆር ወዳለ ቅንብር ቀይረው በድጋሚ ማተም ይሞክሩ
ደብዛዛ ሕትመት ኢንኮኖ ሞድ (EconoMode) በርቷል. (ኢንኮኖ ሞድ የነጠብጣብ እፍጋትን በመቀነስ ቀለም ይቆጥባል። ይህ በአንዳንድ ሁኔታዎች እንደ ሕትመት ጥራት ችግር ይታያል) ኢንኮኖ ሞዱን (EconoMode) ያጥፉ። የኢኮኖ ሞድ ቅንብሮች በማተሚያው ድራይቭ ወይም በጆብ አፕሊኬሽን ውስጥ ይገኛል።

የተበላሸ ምዝገባ


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


የተበላሸ ምዝገባ የወረቀት ትሪው ላይ ያለው የወረቀት መምሪያ ተስተካክሎ አልተቀመጠም። መምሪያው ወረቀቱን አጥብቆ ከገፋው ወደማተሚያው መገፋቱን ሊያዘገየው ይችላል። መመሪያው በጣም የላላ ከሆነ የምስል መጣመም ሊያስከትል ይችላል። የወረቀት መምሪያው ለትክክለኛው የወረቀት መጠን መስተካከሉንና በቦታው መቆለፉን ያረጋግጡ።
የተበላሸ ምዝገባ ወረቀት ተነሳ ያልው ተጣሞ፣ አልቆ ወይም የምዝገባ አስተላላፊዎች።. ሁሉንም ወረቀት አስተላላፊ ምንገዶች ይፈትሹ፣ ያለቀ፣ የተሰነጠቀ ወይም የሚያብረቀርቅ። ያለቁ አስተላላፊዎችን ይቀይሩ።
የተበላሸ ምዝገባ የወረቀት ትሪው ከአቅም በላይ ተጭኗል። ትሪው ከአቅም በላይ ከጫነ ወረቀት አንሺ አስተላላፊዎቹ በትክክል ላያነሱ ይችላሉ። ትክክለኛውን የወረቀት መጠን በትሪው ላይ እኩል ለእኩል ያስቀምጡ። የወረቀት አጫጫንን ከደንበኛው ጋር ይቃኙ።

ግራጫ መደብ


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


ግራጫ መደብ የተበላሸ የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ ይቀይሩ
ግራጫ መደብ የከፍተኛ ቮልቴጅ ሃይል አቅርቦት ድክመት የከፍተኛ ቮልቴጅ ሃይል አቅርቦቱን ይቀይሩ
ግራጫ መደብ የፎርማተር ድክመት ፎርማተር ይቀይሩ
ግራጫ መደብ የተሳሳተ የቀለም እፍጋት የመቆጣጠርያ ፓነል ካለው የሕትመት ጥራት ዝርዝር ውስጥ የቀለም እፍጋት ቅንብሩን ያስተካክሉ።

ጥቁር አግድም መስመሮች


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


ጥቁር አግድም መስመሮች የተበላሸ የሌዘር ስካነር መግጠሚያ ወይም የሞተር መቆጣጠርያ ቦርድ 1. “ሪፒቲቲቭ ዲፌክት ሩለሩን” ይመልከቱ

2. ሌዘር ስካነር ላይ ያሉ አያያዦችን እና የሞተር ተቆጣጣሪ ቦርድ ይቀይሩ።

3. ሌዘር/ስካነር መግጠሚያውን ይቀይሩ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘም የሞተር ተቆጣጣሪ ቦርዱን ይቀይሩ

በአግድም የተበላሹ ምልክቶች


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


በአግድም የተበላሹ ምልክቶች ወረቀት የሚያልፍበት መንገድ መበከል ወይም መበላሸት 1. ሪፒቲቲቭ ዲፌክት ሩለሩን ይመልከቱ.

2. የማተሚያ ቀለም ካርትሬጁን ይፈትሹ አስፈላጊ ከሆነም ይቀይሩት።

3. ፊውዘሩን ይፈትሹ አስፈላጊ ከሆነም ይቀይሩት

የሌዘር ማተሚያ እና የሕትመት ግድፈቶች- ነጭ የአግድም መስመሮች


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


ነጭ የአግድም መስመሮች የተበላሸ የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ ይቀይሩ
ነጭ የአግድም መስመሮች ቆሻሻ/የተበላሸ የሌዘር ስካነር መግጠሚያ የሌዘር ስካነት መስታወቶችን ያፅዱ። አስፈላጊ ከሆነ ስካነር መግጠሚያውን ይቀይሩ።
ነጭ የአግድም መስመሮች የተበላሸ የዲሲ መቆጣጠርያ የዲሲ መቆጣጠርያውን ይቀይሩን

የተጣመመ ምስል


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


የተጣመመ ምስል የወረቀት መጠን ማስተካከያዎቹ ትክክለኛ ማዕዘን ላይ አይደሉም የወረቀት መጠን ማሰተካከያዎችን ፈትሸው ያስተካክሉ
የተጣመመ ምስል የወረቀት አገባቡ ልክ አይደለም። ወረቀቱ ልክክ እና ጠበቅ ብሎ ካልገባ የመጣመም እግር ያጋጥማል። ወረቀቱን ከትሪው ላይ በማውጣት በትክክል ያስገቡ። የወረቀት መምሪያውን በሚጠቀሙት ወረቀት መጠን ያስተካክሉ።
የተጣመመ ምስል የወረቀት አገባቡ ልክ አይደለም። ወረቀቱ ልክክ እና ጠበቅ ብሎ ካልገባ የመጣመም እግር ያጋጥማል። ወረቀቱን ከትሪው ላይ በማውጣት በትክክል ያስገቡ። የወረቀት መምሪያውን በሚጠቀሙት ወረቀት መጠን ያስተካክሉ። .
የተጣመመ ምስል የምዝገባ ችግር የመመዝገቢያ መግጠሚያውን ይቀይሩ

ስስ ሕትመት፣ ጥቁር ወይም ደብዛዛ ሕትመት


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


ስስ ሕትመት፣ ጥቁር ወይም ደብዛዛ ሕትመት የማተሚያ ቀለም ቻረትሬጅ አነስተኛ ነው ወይም ጎድሏል የማተሚያ ቀለም ካርትሬጁን ይቀይሩ
ስስ ሕትመት፣ ጥቁር ወይም ደብዛዛ ሕትመት የማተሚያ ቀለም ቻረትሬጅ አነስተኛ ነው ወይም ጎድሏል የወረቀት ማስተላለፊያውን በድጋሚ ይግጠሙ፣ ሙሉ ለሙሉ መቀመጡን ያረጋግጡ። አስፈላጊ ሆነ ከተገኘ የወረቀት ማስተላለፊያውን ይቀይሩ።
ስስ ሕትመት፣ ጥቁር ወይም ደብዛዛ ሕትመት ቆሻሻ ወይም ዱድለት ያለው ሌዘር ስካነር የሌዘር ስካነር መስታወቱን ያፅዱ። አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ሌዘር ስካነሩን ይቀይሩ።
ስስ ሕትመት፣ ጥቁር ወይም ደብዛዛ ሕትመት ከማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ ወደ ሞተር መቆጣጠርያ ቦርዱ ያለው ግንኙነት ደካማ ሲሆን ወይም ጉድለት ያለበት የሞተር መቆጣጠርያ ቦርድ ወይም ጉድለት ያለበት ከፍተኛ ቮልቴጅ የሃይል አቅርቦት 1. የታምቡር ግራውንድ ስፕሪንጉ ከሞተር ተቆጣጣሪ ቦርዱ ጋር ግንኑነት እንዳለው ያረጋግጡ።

2. መገናኛዎቹ ተበክለው ከሆነ ያፅዷቸው። ችግሩ ከፅዳቱም በኋላ ከቀጠለ ወይም አካላት ከተጎዱ ወይም ከተበላሹ ይቀይሯቸው።

3. የሞተር መቆጣጠርያ ቦርዱን ይቀይሩ።

4. የከፍተኛ ቮልቴጅ ሃይል አቅራቢውን ይቀይሩ።

ስስ ሕትመት፣ ጥቁር ወይም ደብዛዛ ሕትመት የተሳሳተ የቀለም እፍጋት ቅንብር ወይም ኢኮኖሞድ (EconoMode) ቅንብር ከሕትመት ጥራት ዝርዝር ውስጥ የቀለም ፍጋት ቅንብሩን ያስተካክሉ። ኢኮኖሞድ (EconoMode) መጥፋቱን ያረጋግጡ።

የላላ የማተሚያ ቀለም


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


የላላ የማተሚያ ቀለም የተበላሸ፣ ጉድለት ያለበት ፊውዘር ፊውዘሩን ይቀይሩ/span>
የላላ የማተሚያ ቀለም የማተሚያ ቀለም ካተርትሬጅ ተበላሽቷል የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ ይቀይሩ
የላላ የማተሚያ ቀለም ለወረቀት ዓይነቱ የተሳሳተ የፊውዘር ቅንብር የወረቀት ዓይነት ቅንብሩ የፊውዘሩን ሙቀት እና የማተሚያ ቀለሙን ጥምረት ይቆጣጠራል። ከመቆጣጠርያ ፓነል ውስጥ ካለው የወረቀት እጀታ ዝርዝር የፊውዝ ሞድ ቅንብሩን ይቀይሩ ወይም ከፕሪንተር ድራይቨሩ ውስጥ የተለየ የወረቀት ዓይነት ይምረጡ።
የላላ የማተሚያ ቀለም በማተሚያው ውስጥ በቀለም ፍሰሽ መበከል ጥቂት ተጨማሪ ገፆችን ያትሙ እና ችግሩ በራሱ ከተስተካከለ ይመልከቱ። የማተሚያውን የውስጥ አካል ያፅዱ ወይም የማተሚያውን የማፅጃ ገፅ ይጠቀሙ።
የላላ የማተሚያ ቀለም የወረቀት ዓይነቱ ጥቅም ላይ ሊውል የማይችል ሊሆን ይችላል። (በጣም ወፍራም፣ በጣም ለስላሳ፣ ወዘተ) በምትኩ ሌላ የወረቀት ዓይነት ይጠቀሙ

ቅርፃቸው የተበላሸ ፊደላት


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


ቅርፃቸው የተበላሸ ፊደላት ጉድለት ያለበት ወይም የተበላሸ ፊውዘር አሴምብሊ ፊውዘሩን ይቀይሩ
ቅርፃቸው የተበላሸ ፊደላት ሌዘር ስካነር አሴምብሊው ጉድለት አለበት የሌዘር ስካነር ኤሴምብሊውን ይቀይሩ
ቅርፃቸው የተበላሸ ፊደላት እየተበላሹ ያሉ ጥርሶች የፊውዘር መጠቅለያዎች በሚጣመሩበት ጊዜ እንዲስቱ ያደርጋሉ ከመጠን በላይ የሆነውን የድርይቭ ጥርስ ድምፅ ያድምጡ። የድርይቭ ጥርስ ማለቃቸውን ይፈትሹ። አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ይቀይሩት።
ቅርፃቸው የተበላሸ ፊደላት እየተበላሸ ያለ የወረቀት አስተላላፊ የወረቀት አስተላላፊውን ያፅዱ ወይም ይቀይሩ።
ቅርፃቸው የተበላሸ ፊደላት የወረቀቱ ይዘቱ በተለመደው ሁኔታ ቀለምን አጥብቆ ለመያዝ በማያስችል ሁኔታ በጣም ለስላሳ ሲሆን የተለየ ይዘት ያለው የወረቀት ዓይነት ይሞክሩ።
ቅርፃቸው የተበላሸ ፊደላት የወረቀት ይዘቱ በጣም ሻካራ ሲሆን ቀለሙ ወደዝቅተኛ ቦታዎች ሲሄድ ከፍ ያሉትን ባዶ አድርጎ ይተዋል የተለየ ይዘት ያለው የወረቀት ዓይነት ይሞክሩ።

ከፊል ባዶ ገፅ


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


ከፊል ባዶ ገፅ የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ እየተበላሸ ነው። የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ ይቀይሩ
ከፊል ባዶ ገፅ በአግባቡ ያልገጠመ የወረቀት አስተላላፊ በአግባቡ መገጠሙን ለማወቅ የወረቀት አስተላላፊ ይፈትሹ
ከፊል ባዶ ገፅ ቆሻሻ ወይም የተበላሸ ሌዘር ካስነር የሌዘር ስካነር መስታወቶችን ያፅዱ። በአግባቡ እየሰራ ስለመሆኑ መከክደኛዎችን ይፈትሹ። አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ሌዘር ስካነር ይቀይሩ።
ከፊል ባዶ ገፅ እየተበላሸ ያለ የሞተር መቆጣጠርያ ቦርድ፣ እየተበላሸ ያለ ከፍተኛ ቮልቴጅ ሃይል አቅርቦት 1. የታምቡር ግራውንድ ስፕሪንጉ ከሞተር መቆጣጠርያ ቦርዱ ጋር በአግባቡ መገናኘታቸውን ያረጋግጡ።

2. መገናኛዎቹ ተበክለው ከሆነ ያፅዷቸው። ችግሩ ከፅዳቱም በኋላ ከቀጠለ ወይም አካላት ከተጎዱ ወይም ከተበላሹ ይቀይሯቸው።

3. የሞተር መቆጣጠርያ ቦርዱን ይቀይሩ።

4. የከፍተኛ ቮልቴጅ ሃይል አቅራቢውን ይቀይሩ።

ከፊል ባዶ ገፅ ገፁ በጣም ውስብስብ ነው ወይም በቂ የሆነ ሜሞሪ የለም የሜሞሪ ከገደብ ውጪ ነውወይም “ገፁ በጣም ውስብስብ ነው” የሚል ስህተት መከሰት አለበት። ሌላ አማራጭ የማተሚያ ድራይቨር ይጠቀሙ። አስፈላጊ ከሆነ የማተሚያ ሜሞሪ ይግጠሙ።.

ተደጋጋሚ ብልሽቶች


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


ተደጋጋሚ ብልሽቶች የተበላሸ የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ የግማሽ ህትመት ሙከራ ያድርጉ። አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ ይቄሩ
ተደጋጋሚ ብልሽቶች የተበላሸ ፊውዘር የግማሽ ህትመት ሙከራ ያድርጉ። አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ፊውዘሩን ይቀይሩ።
ተደጋጋሚ ብልሽቶች ለተደጋጋሚ ብልሽቶች የሚሆኑ በርካታ ምክንያቶች አሉ። የተደጋጋሚ ብልሽቶች ማስመሪያውን ይፈትሹ። የተደጋጋሚ ብልሽት ማስመርያውን ይመልከቱ።

መጣመም


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


መጣመም የማተሚያ ወረቀቱ በአግባበጉ አልገባም ወይም ትሪዎቹ በአግባቡ አልተቀመጡም 1. ወረቀት በቀጥታ/በጥንቀቄ/በትክክል ሁኔታ መግባን ያረጋግጡ።

2. የወረቀት ትሪው ከአቅሙ በላይ አለመጫኑን ያረጋግጡ።

3. በትሪው ላይ የሚገኙት የወረቀት መመሪያዎች ከወረቀቱ ጋር ችኩል ተስተካክለው መቀመጣቸውን ያረጋግጡ።

መጣመም ወረቀት የሚያነሱት/የሚመግቡት ሮለሮች አልቀው ወረቀት የሚመግቡት ከተጣመመ ማዕዘን ነው ወረቀት የሚያነሱት/የሚመግቡት ሮለሮች አልቀው ስለመሆናቸው ፍተሸ ያድርጉ። የሚቻል ከሆነእየተበሹ ያሉትን ሮለሮች ለመለየት ከሌላ ትሪ/ወረቀት የሚያልፍበት መንገድ ላይ ያትሙ። ያለቁ ሮለሮችን ይቀይሩ።
መጣመም የመመዝገቢያ መግጠሚያው እየተበላሸ ነው አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ የምዝገባ መግጠሚያውን ይቀይሩ
መጣመም የወረቀት መንገዱን የዘጋ ቁስ አለ የወረቀት መንገዱ እንቅፋት እንዳይኖረው ይፈትሹ።
መጣመም የሌዘር ስካነር አሴምብሊ መበላሸት። አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ የሌዘር ስካነር አሴምብሊውን ይቀይሩ።

የደከሙ መስመሮች


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


የማተሚያ ቀለም ቆሻሻ እየተበላሸ ያለ የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ ይቀይሩ
የማተሚያ ቀለም ቆሻሻ /span> በወረቀት መሳቢያ/መመገቢያ ሮለርስ ያለ ብክለት ሮለሮችን ማፅዳት ወይም መቀየር።

የማተሚያ ቀለም ቆሻሻ


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


የማተሚያ ቀለም ቆሻሻ የተበላሸ ያለ የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ ችግሩን ለመለየት የግማሽ ማተም ሙከራ ያድርጉ።የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ ይቀይሩ።
የማተሚያ ቀለም ቆሻሻ ፉውዘር አሴምብሊው ቀለም አከማችቷል ወይም እየተበላሸ ነው።. ችግሩን ለመለየት የግማሽ ማተም ሙከራ ያድርጉ። የቀለም ክምችቱን ለማጥራት ተጨማሪ ገፆችን ያስገቡ። አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ፊውዘሩን ይቀይሩ።
የማተሚያ ቀለም ቆሻሻ በማተሚያው ውስጥ በቀለም ፍሰሽ መበከል 1. ችግሩ በራሱ ይስተካከል እንደሆነ ለማየት የተወሰኑ ገፆችን ያትሙ።

2. የማተሚያውን የውስጥ አካል ያፅዱ ወይም የማተሚያውን የማፅጃ ገፅ ይጠቀሙ።

የማተሚያ ቀለም ቆሻሻ ለወረቀት ዓይነቱ የማይሆን የፊውዘር ቅንብር ከመቆጣጠርያ ፓነል ውስጥ ካለው የወረቀት እጀታ ዝርዝር የፊውዝ ሞድ ቅንብሩን ይቀይሩ ወይም ከፕሪንተር ድራይቨሩ ውሰጥ የተለየ የወረቀት ዓይነት ይምረጡ።
የማተሚያ ቀለም ቆሻሻ የተበላሸ ዲሲ መቆጣጠርያ(DC controller)። (ዲሲ ኮንትሮለር የፊውዘሩን የሙቀት መጠን ይቆጣጠራል)። የተቀየረው ፊውዘር ችግሩን መፍታት ካልቻለ የዲሲ ኮንትሮለር ፒሲኤውን (PCA) ይቀይሩ
የማተሚያ ቀለም ቆሻሻ የወረቀት ዓይነቱ ጥቅም ላይ ሊውል የማይችል ሊሆን ይችላል። (በጣም ወፍራም፣ በጣም ለስላሳ፣በጣም ሻካራ) የተለየ የወረቀት ዓይነት ይሞክሩ

የቀለም ፍንጣቂዎች


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


የቀለም ፍንጣቂዎች እየተበላሸ ያለ የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ ይቀይሩ
የቀለም ፍንጣቂዎች እየተበላሸ ያለ የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ 1. ችግሩ በራሱ ይስተካከል እንደሆነ ለማየት የተወሰኑ ገፆችን ያትሙ።

2. የማተሚያውን የውስጥ አካል ያፅዱ ወይም የማተሚያውን የማፅጃ ገፅ ይጠቀሙ።

የቀለም ፍንጣቂዎች እየተበላሸ ያለ የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ ችግሩን ለይቶ ላመውጣት የግማሽ ሕትምት ያድርጉ። ጥቂት ተጨማሪ ገፆች በማተም የቀለም ክምችቱን ለማፅዳት ይሞክሩ። አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ፊውዘሩን ይቀይሩ።

ከላይ ወደታች የሚወርዱ ጥቁር መስመሮች


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


ከላይ ወደታች የሚወርዱ ጥቁር መስመሮች የተበላሸ የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ በጣም የተለመደ- ሌላ የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ ይቀይሩ ወይም ችግሩን ለመለየት የግማሽ ሕትመት ያድርጉ። አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ ይቀይሩ።
ከላይ ወደታች የሚወርዱ ጥቁር መስመሮች ያለቀ፣ የተበላሸ የፊውዘር ፊልም ትንሽ የተለመደ- ችግሩን ለመለየት የግማሽ ሕትመት ያድርጉ። የፊውዘር ፊልሙ ተቀዶ ተቀዶ ወይ አልቆ መሆኑን ይፈትሹ። አስፈለጊ ሆኖ ከተገኘ ፊውዘር ይቀይሩ።
ከላይ ወደታች የሚወርዱ ጥቁር መስመሮች “የተንቀሳቃሽ ምስል” የሚፈጥር የተበላሸ ፎርማተር። ብዙም ያልተለመደ- አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ፎርማተሩን ይቀይሩ
ከላይ ወደታች የሚወርዱ ጥቁር መስመሮች ችግር ያለበት የዲሲ መቆጣጠርያ (DC controller) ወይም ከፍተኛ ቮልቴጅ ሃይል አቅርቦት ብዙም ያልተለመደ- ችግር ያለበት የዲሲ መቆጣጠርያ (DC controller) ወይም ከፍተኛ ቮልቴጅ ሃይል አቅርቦቱን ይቀይሩ

ከላይ ወደታች የሚወርዱ ነጠብጣቦች


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


ከላይ ወደታች የሚወርዱ ነጠብጣቦች የተበላሸ የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ ይቀይሩ
ከላይ ወደታች የሚወርዱ ነጠብጣቦች የተበላሸ የሞተር መቆጣጠርያ ቦርድ የሞተር መቆጣጠርያ ቦርድ ይቀይሩ
ከላይ ወደታች የሚወርዱ ነጠብጣቦች የተንሻፈፈ ወይም የተበላሸ የወረቀት አስተላላፊ የወረቀት አስተላላፊውን ይቀይሩ
ከላይ ወደታች የሚወርዱ ነጠብጣቦች ችግር ያለበት የዲሲ መቆጣጠርያ (DC controller) ወይም ከፍተኛ ቮልቴጅ ሃይል አቅርቦት አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ችግር ያለበት የዲሲ መቆጣጠርያ (DC controller) ወይም ከፍተኛ ቮልቴጅ ሃይል አቅርቦቱን ይቀይሩ

ከላይ ወደታች የሚወርዱ ነጭ መስመሮች


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


ከላይ ወደታች የሚወርዱ ነጭ መስመሮች የተበላሸ የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ በጣም የተለመደ- ቀለም እንዲዳረስ ካርትቴጁን በጥንቃቄ ይነቅንቁ። ችግሩ ከቀጠለ የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ ይቀንሱ።
ከላይ ወደታች የሚወርዱ ነጭ መስመሮች በሌዘር መንገድ ላይ ያለ መበከል ትንሽ የተለመደ–

1. የሌዘር ስካነር መስታወቶችን እና ሌንሱን ያፅዱ።

2. የሌዘር/ስካነር መግጠሚያውን ይቀይሩ።

ከጅርባ የሚወጡ ነጫጭ ክብ ነጠብጣቦች


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


ከጅርባ የሚወጡ ነጫጭ ክብ ነጠብጣቦች የተበላሸ የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ ይቀይሩ
ከላይ ወደታች የሚወርዱ ነጫጭ ክብ ነጠብጣቦች የተበላሸ የከፍተኛ ቮልቴጅ ሃይል አቅርቦት (HVPS) ወይም ፊውዘር 1. ችግሩ በራሱ ይስተካከል እንደሆነ ለማየት የተወሰኑ ገፆችን ያትሙ።

2. የማተሚያ ወረቀቱ የኤችፒን መስፈርቶች የሚያሟላ መሆኑን ያረጋግጡ

3. የማተሚያ ማሽኑ አከባቢያዊ መስፈርቶች የተሟሉ መሆኑን ያረጋግጡ።

4. የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ፣ የከፍተኛ ቮልቴጅ ሃይል አቅርቦት (HVPS) ወይም ፊውዘር ይቀይሩ።

ነጭ ትይዩ መስመሮች


ናሙና

ችግሩ

መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች

መፍትሔ


ነጭ ትይዩ መስመሮች የተበላሸ የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ የማተሚያ ቀለም ካርትሬጅ ይቀይሩ
ነጭ ትይዩ መስመሮች የተበላሸ የወረቀት አስተላላፊ roller የወረቀት አስተላላፊ ይቀይሩ
10 Comments
  1. Hello, this weekend is pleasant for me, for the reason that this time i am reading this impressive educational post here at my home. Mariette Monty Fuld

  2. I think the admin of this web site is truly working hard in support of his website, as here every data is quality based information. Kalila Georgy Mears

  3. hi!,I like your writing very much! percentage we keep up a correspondence more about your article on AOL? I require an expert on this space to resolve my problem. May be that is you! Having a look ahead to peer you. Karlee Leopold Gibeon

  4. What a nice articale. It keeps me reading more and more! Tori Allistir Kenta

  5. I have been examinating out some of your articles and i can state clever stuff. I will make sure to bookmark your site. Harriette Claus Penny

  6. I am thinking of visiting your website again Thanks Valene Alair Aniela

  7. I was extremely pleased to discover this web-site. I wished to many thanks for your time for this terrific read!! I certainly delighting in every bit of it as well as I have you bookmarked to take a look at new things you article. Carmella Lorne Three

  8. I would like to thnkx for the efforts you have put in writing this site. I am hoping the same high-grade web site post from you in the upcoming also. In fact your creative writing abilities has inspired me to get my own site now. Really the blogging is spreading its wings rapidly. Your write up is a great example of it. Ronda Dunc Dorfman

  9. Wow! At last I got a blog from where I be able to genuinely get valuable data concerning my study and knowledge. Mindy Anson Kho

ምላሽ ይስጡ

Your email address will not be published. Required fields are marked *